ባሜርካ አማርኛ መማር በጣም ባድ ነው! አንደኛ ምንም ነገሮች ለአማርኛ መማር አለ። (እንደገና መማር ካለብ፣ ከፍሉኤንት ፎሬቬር ከጌብሪኤል ዋይነር እስራሎ በአንድ መዝገቤ ቃላት)። ስለዚ፣ ብቻ በአባዬ እና እማዬ ማውራት መማር ችላሁ። እና ኮምፑተሮች ባማርኛ መስራት በጣም ቀባድ ነው! እዚ በሰረልኬ ታዮፕ ማረግ ነበረቢኝ ስለዚ ኮምፑተሮች በጣም መጥፎ በፍደል ናቸው። ስለዚ አንዱ ጥሩ የአማርኛ መማር ነገሮች መስራት አልቡ።
0